በቴሌብር ሱፐርአፕ ተጠቅመው ዲጂታል ዕቁብ መጣል እንደሚችሉ ያውቃሉ?
በቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ ባሉ መተግበሪያዎች ተጠቅመው አቅምዎ በሚፈቅድልዎ የዕቁብ ዓይነት ይሳተፉ።