tele Badges


  • የፋሲካ ኤክስፖ 2017 መግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ይቁረጡ!
    🎉✨ ቴሌብር አዲስ ነገር እስከ ፋሲካ ኤክስፖ 2017 ተከፈተ!! የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ሲቆርጡ:-  🚘 NETA AYA 2024 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪና 🏍 Dodai የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል📱 ስማርት ስልኮችየሚያሸልም የዕጣ ቁጥር ይደርስዎታል። ❇️ ልጆጲያ (Kidzopia): ለሕጻናት ልዩ መዝናኛ እና ትምህርታዊ ፕሮግራሞች❇️ የጾም ፌስት: የጾም ብፌ በ150 ብር ብቻ  💁‍♂️ በተጨማሪም በቴሌብር ያሻዎትን ሲገበያዩ እስከ ብር 2500 ላለው 10% ተመላሽ ያገኛሉ! ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ! 📍 በኤግዚቢሽን ማዕከል...

    Read More

    0 Answers 0 Shares
  • ፋይዳ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ በአገልግሎት ማዕከሎቻችን ይመዝገቡ!
    🪪 እስካሁን የዲጂታል መታወቂያዎን አልያዙም? ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሄደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፡፡ 👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ! 🔗 በአቅራቢያዎ የሚገኙ የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica...

    Read More

    0 Answers 0 Shares
More Stories