tele Badges

- 🎉🏆 ቴሌፎረም የጥያቄና መልስ ውድድር!! 2ኛ ዙር ጥያቄ!🎉🏆 ቴሌፎረም የጥያቄና መልስ ውድድር!! 2ኛ ዙር ጥያቄ! ❓ ኢትዮ ቴሌኮም በብዙ የአገራችን ከተሞች እያስተዋወቀው የሚገኘው እጅግ ፈጣን የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት ምን ተብሎ ይጠራል? ✍️ መልስዎን ቴሌፎረም https://teleforum.ethiotelecom.et ላይ ብቻ ያስቀምጡ! ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይመልሱ፤ ይሸለሙ!! ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው! #teleForum #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Read More
- teleforum Moderator
added a file & is raised in discussion about የ1ኛው ዙር የቴሌፎረም ጥያቄና መልስ ውድድር አሸናፊዎች! ትክክለኛውን ምላሽ ከሰጡ ተሳታፊዎች ውስጥ 100 ዕድለኞች በዕጣ ተለይተዋል፡፡ 🎁 አሸናፊዎችን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን 10GB ወርኃዊ ጥቅል ሽልማት በነገው ዕለት እናበረክታለን! ለ2ኛው ዙር ነገ ጠዋት 3፡00 ይጠብቁን! የአሸናፊዎች ዝርዝር ይመልከቱ👇🏼
File Type: pdf - የቴሌፎረም ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሸለሙ!!🎉🎁 የቴሌፎረም ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሸለሙ!! #teleForum በቴሌኮም ዘርፍ ቴክኖሎጂና ዲጂታል ሶሉሽኖች እንዲሁም በአገልግሎቶቻችን ዙሪያ🕸 የሚወያዩበት🕸 ሐሳብ የሚሰጡበት🕸 ከሌሎች ልምድ የሚያገኙበት መድረክ ነው! ቴሌፎረም ላይ ብቻ የሚሳተፉበት የሚያሸልም የጥያቄና መልስ ውድድር አዘጋጅተናል፡፡ 🔗 ይቀላቀሉ፡ https://teleforum.ethiotelecom.et ነገ ከጠዋቱ 3፡00 ይጀምራል! #teleForum#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Read More
- I hope this forum network will bring great things in the future and that we will find very useful things.
It is an encouraging activity.
#telebirr
#Ethiotelecom
0 Answers 0 Shares
More Stories
© 2025 teleforum