tele Badges

- የኢትዮ ቴሌኮምን አክሲዮን በቴሌብር!የኢትዮ ቴሌኮም 10% አክሲዮን ሽያጭ ብስራትን ተከትሎ 100 ሚሊዮን መደበኛ አክሲዮኖች እየተሸጡ ይገኛሉ! የአንድ ሼር ዋጋ 300 ብር፣ ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የሼር መጠን 9,900 ብር (33 አክሲዮኖች)፣ ከፍተኛው 999,900 ብር (3,333 አክሲዮኖች) ነው፡፡ የአክሲዮን ሽያጩ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ይከናወናል፤ እርሶም የዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል፡፡ ለተጨማሪ: https://bit.ly/3Y9JUae ይመልከቱ! የደንበኛ ሳቢ መግለጫውን https://teleshares.ethiotelecom.et/ ያንብቡ፡፡ #Ethiotelecom #telebirr...
Read More
0 Answers 0 Shares
More Stories
© 2025 teleforum