My name is zekaryas I’m call center agent @Ethiotelecom
tele Badges


  • 3 Answers 0 Shares
  • በ ኢኬር አገልግሎት
    1 ፒን/ ፒዩኬ
    2 የ ኢንተርኔት ብልሽት፣ መደበኛ ስልክ፣ ከ ሞባይል በተያያዘ ራሳችን መመዝገብ እና መከታተል እንችላለን
    3 ወርሀዊ ክፍያ መክፈል እና ማስተዳደር ማስቻል ከብዙ በጥቂቱ ነው።

    ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ መጠቀም ይቻላል።
    https://www.ecare.ethiotelecom.et/ecare/subscriber/loginInit


    በ ኢኬር አገልግሎት 1 ፒን/ ፒዩኬ 2 የ ኢንተርኔት ብልሽት፣ መደበኛ ስልክ፣ ከ ሞባይል በተያያዘ ራሳችን መመዝገብ እና መከታተል እንችላለን 3 ወርሀዊ ክፍያ መክፈል እና ማስተዳደር ማስቻል ከብዙ በጥቂቱ ነው። ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ መጠቀም ይቻላል። https://www.ecare.ethiotelecom.et/ecare/subscriber/loginInit
    Like
    3
    3 Answers 0 Shares
  • ቴሌብርን አለምአቀፋዊ ማድረግ
    በ ቴሌብር አለም አቀፍ ክፍያዎችን መክፈል እንድንችል ቢሆን.. ከአለም አቀፍ ክፍያ  መክፈያ ዘደዎች መካከል pay pal, debit card, world pay እና ሌሎችም ይጠቀሳሉ። ታዳ በነዚህየክፍያ መንገዶች በውጭ የሚሰጡ ኦንላይን ኮርሶች እና የኦንላይን ግብይት መፈፀም ዋና ዋናዎቹ ናቸው።

    Read More

    Yay
    Like
    Love
    4
    5 Answers 0 Shares
More Stories