በ ቴሌብር አለም አቀፍ ክፍያዎችን መክፈል እንድንችል ቢሆን..

ከአለም አቀፍ ክፍያ  መክፈያ ዘደዎች መካከል pay pal, debit card, world pay እና ሌሎችም ይጠቀሳሉ። ታዳ በነዚህየክፍያ መንገዶች በውጭ የሚሰጡ ኦንላይን ኮርሶች እና የኦንላይን ግብይት መፈፀም ዋና ዋናዎቹ ናቸው።