tele Badges

- ቴሌፎረም የጥያቄና መልስ ውድድር!!🎉🏆 ቴሌፎረም የጥያቄና መልስ ውድድር!! የመጀመሪያ ዙር ጥያቄ! ❔የኢትዮ ቴሌኮም ዝቅተኛው የሞባይል ጥቅል መሸጫ ዋጋ ስንት ነው ✍ መልስዎን ቴሌፎረም https://teleforum.ethiotelecom.et ላይ ብቻ ያስቀምጡ! ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይመልሱ፤ ይሸለሙ!! ℹ ሁለተኛው ዙር ነገ በተመሳሳይ ሰዓት ይቀጥላል! ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው! #teleForum#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Read More
0 Answers 0 Shares - Please join teleforumPlease join teleforumየቴሌፎረም ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሸለሙ!!🎉🎁 የቴሌፎረም ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሸለሙ!! #teleForum በቴሌኮም ዘርፍ ቴክኖሎጂና ዲጂታል ሶሉሽኖች እንዲሁም በአገልግሎቶቻችን ዙሪያ🕸 የሚወያዩበት🕸 ሐሳብ የሚሰጡበት🕸 ከሌሎች ልምድ የሚያገኙበት መድረክ ነው! ቴሌፎረም ላይ ብቻ የሚሳተፉበት የሚያሸልም የጥያቄና መልስ ውድድር አዘጋጅተናል፡፡ 🔗 ይቀላቀሉ፡ https://teleforum.ethiotelecom.et ነገ ከጠዋቱ 3፡00 ይጀምራል! #teleForum#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Read More
More Stories
© 2025 teleforum