tele Badges


  • ጥቅል ማስተላለፍ ገደብ የተጣለበት ለምንድን ነው ደግሞ በጣም አንሷል ገደቡ
    ጥቅል ማስተላለፍ ገደብ የተጣለበት ለምንድን ነው ደግሞ በጣም አንሷል ገደቡ
    1 Answers 0 Shares
  • የቴሌ ፎረም ነጥቦች ጥቅማቸው ምንድን ነው?
    የቴሌ ፎረም ነጥቦች ጥቅማቸው ምንድን ነው?
    Like
    1
    4 Answers 0 Shares
  • ye teleforum point min tikim alew?
    ye teleforum point min tikim alew?
    1 Answers 0 Shares
  • 🎉🏆 ቴሌፎረም የጥያቄና መልስ ውድድር!! 2ኛ ዙር ጥያቄ!
    🎉🏆 ቴሌፎረም የጥያቄና መልስ ውድድር!!    2ኛ ዙር ጥያቄ!   ❓ ኢትዮ ቴሌኮም በብዙ የአገራችን ከተሞች እያስተዋወቀው የሚገኘው እጅግ ፈጣን የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት ምን ተብሎ ይጠራል?   ✍️ መልስዎን ቴሌፎረም https://teleforum.ethiotelecom.et ላይ ብቻ ያስቀምጡ!   ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይመልሱ፤ ይሸለሙ!!   ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው!     #teleForum #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

    Read More

    4 Answers 0 Shares
  • ቴሌፎረም የጥያቄና መልስ ውድድር!!
    🎉🏆 ቴሌፎረም የጥያቄና መልስ ውድድር!! የመጀመሪያ ዙር ጥያቄ! ❔የኢትዮ ቴሌኮም ዝቅተኛው የሞባይል ጥቅል መሸጫ ዋጋ ስንት ነው ✍ መልስዎን ቴሌፎረም https://teleforum.ethiotelecom.et ላይ ብቻ ያስቀምጡ! ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይመልሱ፤ ይሸለሙ!! ℹ ሁለተኛው ዙር ነገ በተመሳሳይ ሰዓት ይቀጥላል! ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው! #teleForum#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

    Read More

    1 Answers 0 Shares
More Stories