ህይወት ይቀጥላል
tele Badges


  • @telebirr በቴሌብር ሃዋላ ከውጭ ሃገር ገንዘብ ሲቀበሉ የሚያገኙት ስጦታ ወደ 10% አደገ!

    ውጭ ሃገር ከሚኖር ወዳጅ ዘመድ በዓለም አቀፍ ሃዋላ አጋሮቻችን በኩል ወደ ቴሌብር ገንዘብ ሲላክልዎ በሚቀበሉት ገንዘብ 10% ተጨማሪ ስጦታ ይምበሽበሹ!

    ለተጨማሪ መረጃ እና የሃዋላ አጋሮቻችንን እና የሃገራት ዝርዝር ለመመልከት https://bit.ly/447sgFX
    @telebirr በቴሌብር ሃዋላ ከውጭ ሃገር ገንዘብ ሲቀበሉ የሚያገኙት ስጦታ ወደ 10% አደገ! ውጭ ሃገር ከሚኖር ወዳጅ ዘመድ በዓለም አቀፍ ሃዋላ አጋሮቻችን በኩል ወደ ቴሌብር ገንዘብ ሲላክልዎ በሚቀበሉት ገንዘብ 10% ተጨማሪ ስጦታ ይምበሽበሹ! ለተጨማሪ መረጃ እና የሃዋላ አጋሮቻችንን እና የሃገራት ዝርዝር ለመመልከት https://bit.ly/447sgFX
    Like
    Sad
    4
    3 Answers 2 Shares
  • https://teleforum.ethiotelecom.et/posts/737
    https://teleforum.ethiotelecom.et/posts/737
    #telebirr
    @telebirr

    ቴሌብር ሱፐርአፕ ከሌሎች መተግበሪያዎች በጣም የተሻለ የሚያደርገው ለአጠቃቀም ምቹና በቀላሉ ዘርፈብዙ አገልግሎቶችን በአንድ መተግበሪያ ማስገኘቱ ነው። እኔም በዚህ መተግበሪያ እየተጠቀምኩ ሲሆን ሌሎችም እንዲጠቀሙ እያገዝኩ ነው። በአካባቢዬ ለሚገኙ የንግድ ማዕከላትም ቴሌብር ሱፐርአፕን በተቻለኝ መጠን በፈቃደኝነት እያስተዋወኩኝ እገኛለሁ።
    3 Answers 0 Shares
  • #telebirr
    @telebirr

    ቴሌብር ሱፐርአፕ ከሌሎች መተግበሪያዎች በጣም የተሻለ የሚያደርገው ለአጠቃቀም ምቹና በቀላሉ ዘርፈብዙ አገልግሎቶችን በአንድ መተግበሪያ ማስገኘቱ ነው። እኔም በዚህ መተግበሪያ እየተጠቀምኩ ሲሆን ሌሎችም እንዲጠቀሙ እያገዝኩ ነው። በአካባቢዬ ለሚገኙ የንግድ ማዕከላትም ቴሌብር ሱፐርአፕን በተቻለኝ መጠን በፈቃደኝነት እያስተዋወኩኝ እገኛለሁ።
    #telebirr @telebirr ቴሌብር ሱፐርአፕ ከሌሎች መተግበሪያዎች በጣም የተሻለ የሚያደርገው ለአጠቃቀም ምቹና በቀላሉ ዘርፈብዙ አገልግሎቶችን በአንድ መተግበሪያ ማስገኘቱ ነው። እኔም በዚህ መተግበሪያ እየተጠቀምኩ ሲሆን ሌሎችም እንዲጠቀሙ እያገዝኩ ነው። በአካባቢዬ ለሚገኙ የንግድ ማዕከላትም ቴሌብር ሱፐርአፕን በተቻለኝ መጠን በፈቃደኝነት እያስተዋወኩኝ እገኛለሁ።
    Like
    Yay
    6
    6 Answers 2 Shares
More Stories