#telebirr
@telebirr

ቴሌብር ሱፐርአፕ ከሌሎች መተግበሪያዎች በጣም የተሻለ የሚያደርገው ለአጠቃቀም ምቹና በቀላሉ ዘርፈብዙ አገልግሎቶችን በአንድ መተግበሪያ ማስገኘቱ ነው። እኔም በዚህ መተግበሪያ እየተጠቀምኩ ሲሆን ሌሎችም እንዲጠቀሙ እያገዝኩ ነው። በአካባቢዬ ለሚገኙ የንግድ ማዕከላትም ቴሌብር ሱፐርአፕን በተቻለኝ መጠን በፈቃደኝነት እያስተዋወኩኝ እገኛለሁ።
#telebirr @telebirr ቴሌብር ሱፐርአፕ ከሌሎች መተግበሪያዎች በጣም የተሻለ የሚያደርገው ለአጠቃቀም ምቹና በቀላሉ ዘርፈብዙ አገልግሎቶችን በአንድ መተግበሪያ ማስገኘቱ ነው። እኔም በዚህ መተግበሪያ እየተጠቀምኩ ሲሆን ሌሎችም እንዲጠቀሙ እያገዝኩ ነው። በአካባቢዬ ለሚገኙ የንግድ ማዕከላትም ቴሌብር ሱፐርአፕን በተቻለኝ መጠን በፈቃደኝነት እያስተዋወኩኝ እገኛለሁ።
Like
Yay
6
6 Answers 2 Shares