የቴሌብር ፋይናንስ አገልግሎት ማለት ምን ማለት ነው?
ህብረተሰባችንን መደበኛ የፋይናንስ አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ ያለመ፣ በቴሌብር ዲጂታል የክፍያ ስርዓት አማካኝነት የማይክሮ ክሬዲት፣ ኦቨርድራፍት (ክሬዲት ክፍያ) እና የቁጠባ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ስርዓት ነው።

Read More

Like
Love
3
3 Answers 0 Shares