ህብረተሰባችንን መደበኛ የፋይናንስ አገልግሎት

ተጠቃሚ ለማድረግ ያለመ፣ በቴሌብር ዲጂታል

የክፍያ ስርዓት አማካኝነት የማይክሮ ክሬዲት፣

ኦቨርድራፍት (ክሬዲት ክፍያ) እና የቁጠባ

አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ስርዓት ነው።