Search Results
See All Results
Sign up
Login
Score:
Top Discussions
Discussion Topics
Amelmasin Faris
shared
teleforum Moderator
's Contribution
post
2023-09-02 10:27:24
Please be informed that you all are invited
Please be informed that you all are invited
teleforum Moderator
added /Suggested New Idea
2023-07-24 11:50:43
መደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት (ዋይፋይ)
የምሥራች!የመደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት (ዋይፋይ) አገልግሎታችን ላይ እስከ 31% የሚደርስ ቅናሽ ማድረጋችንን በደስታ እንገልጻለን! ለመኖሪያ ቤትዎ መደበኛ ኢንተርኔት ካስፈለገዎ አሁኑኑ በአቅራቢያዎ በሚገኝ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላችን በመሄድ በወር ከ499 ብር ጀምሮ ካቀረብናቸው አማራጮች ውስጥ እንደፍላጎትዎ መርጠው የፈጣን ኢንተርኔት ተጠቃሚ ይሁኑ! ከ10 ሜ.ቢ/ሰከንድ በላይ ለሚገዙ ደንበኞችም በሞባይል ስልካቸው ነጻ 5 ጊ.ባ ኢንተርኔት እና 400 ደቂቃ ጥሪ ስጦታ ተዘጋጅቷል። ለነባር ደንበኞች የፍጥነት እና የዋጋ ማስተካከያ የሚደረግ ሲሆን ማስተካከያውን በአጭር መልዕክት የምናሳውቅ ይሆናል
Read More
2
3 Answers
0 Shares