Tele win በአሁኑ ወቅት በአገራችን የ online game መጫወት በጣም እየተስፋፋ ያለ ይመስለኛል። ከዚህ ጋር ተያይዞ ኢትዮ ቴሌኮም ትኩረት ሰጥቶ ሊሠራበት የሚገባው ነገር አለ ብዬ አምናለሁ። ይኸውም #ቴሌ_ዊንን በተመለከተ በስፋት በማስተዋወቅ ወጣቱን ምንም ከማይጠቅሙት online games ሱስ መታደግ ይገባል ።
በእርግጥ በቴሌ ዊን ውሰጥ መስተካከል የሚገባቸው ነገሮች አሉ። ለምሳሌ ፦
የሚቀርቡት ጥያቄዎች በተለይ geography በሚለው ክፍል ውስጥ በይበልጥ አገራዊ ይዘት ቢሆን
አንዳንድ ጥያቄች መልስ ስለሌላቸው ኤዲት ቢደረጉ ለምሳሌ በኢትዮጵያ ታዋቂ ያልሆነው ድምፃወዊ የሚለው እና ሌሎች
በሽልማት የሚገኙ...
Read More