በአሁኑ ወቅት በአገራችን የ online game መጫወት በጣም እየተስፋፋ ያለ ይመስለኛል። ከዚህ ጋር ተያይዞ ኢትዮ ቴሌኮም ትኩረት ሰጥቶ ሊሠራበት የሚገባው ነገር አለ ብዬ አምናለሁ። ይኸውም #ቴሌ_ዊንን በተመለከተ በስፋት በማስተዋወቅ ወጣቱን ምንም ከማይጠቅሙት online games ሱስ መታደግ ይገባል ።

በእርግጥ በቴሌ ዊን ውሰጥ መስተካከል የሚገባቸው ነገሮች አሉ። ለምሳሌ ፦

  1. የሚቀርቡት ጥያቄዎች በተለይ  geography በሚለው ክፍል ውስጥ በይበልጥ አገራዊ ይዘት ቢሆን
  2. አንዳንድ ጥያቄች መልስ ስለሌላቸው ኤዲት ቢደረጉ ለምሳሌ በኢትዮጵያ ታዋቂ ያልሆነው ድምፃወዊ የሚለው እና ሌሎች 
  3. በሽልማት የሚገኙ packages እለታዊ ከሚሆኑ ቢያንስ ሳምንታዊ ቢሆኑ የሚል ሀሳብ አለኝ #ኢትዮቴሌኮም