ቴሌኮም ከሰፈር ወደ አለም አቀፍ ገበያ🖐
🤴 ኢትዮጵያ በሚሊየኖች የሚቆጠር ተምሮ የተቀመጠ ስራ አጥ ወጣት አላት። በዚህ ዘመን ይህ ሀይል ከሃገሩ ሳይወጣ ውጭ ተቀጥሮ ወይም በተለያዩ የድጅታል ማርኬቲንግ፣ Freelancingና ሌሎችም አለማቀፍ ስራወች ተሰማርቶ ለሀገሪቱ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ማስገባት ራሱንም ቤተሰቡንም መርዳት ሃገራችንንም ከሌሎች ሀገራት ተወዳዳሪ ማድርግ ይችላል።  ይሄን ለማድረግ ኢትዮጵያውያን እንደ ፔይፓልና ማስተር ካርድ  አለማቀፍ የክፍያ አማራጭ የላቸውም ። ኬንያን ጨምሮ በርካታ አፍሪካውያን እነዚህ አማራጮች አሏቸው።  ኬንያን እንደ ምሳሌ ብንወስድ ለዚህ ይረዳ ዘንድ ሳፋሪ ኮም ከፔይፓል ጋር ህጋዊ...

Read More

Like
3
2 Answers 0 Shares