Social Media Packages
በአዳዲሶቹ ...  የቲክቶክ፣ ዩቲዩብ እና ፌስቡክሲያሻዎ ደግሞ በቴሌግራም እና ዋትስአፕ ጥቅሎቻችን ፈታ ብትን ለማለት ዝግጁ🎢 እንደፍላጎትዎ በተለያየ የጊዜ ገደብ አማራጮች የቀረቡትን ጥቅሎች በማይ ኢትዮቴል፣ በ*999# ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር ለራስዎ ይግዙ፤ ለሚወዷቸው በስጦታ ያበርክቱ! #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia

Read More

Like
Yay
3
0 Answers 0 Shares