Social Media packages
አዳዲሶቹ የማህበራዊ ሚዲያ ጥቅሎቻችን በብዙዎች ተመራጭ ሆነዋል! እርስዎም በተለያዩ አማራጮች የቀረቡትን ጥቅሎች በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር ወይም በማይ ኢትዮቴል እና *999# እየገዙና ለሚወዷቸው በስጦታ እያበረከቱ ወዳጅነትዎን ያጠናክሩ።  #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia

Read More

Like
Yay
2
0 Answers 3 Shares