https://teleforum.ethiotelecom.et/posts/353
ቴሌብር ሃዋላ በቴሌብር ሃዋላ ከውጭ ሃገር ገንዘብ ሲቀበሉ የሚያገኙት ስጦታ ወደ 10% አደገ!
ውጭ ሃገር ከሚኖር ወዳጅ ዘመድ በዓለም አቀፍ ሃዋላ አጋሮቻችን በኩል ወደ ቴሌብር ገንዘብ ሲላክልዎ በሚቀበሉት ገንዘብ 10% ተጨማሪ ስጦታ ይምበሽበሹ!
ለተጨማሪ መረጃ እና የሃዋላ አጋሮቻችንን እና የሃገራት ዝርዝር ለመመልከት https://bit.ly/447sgFX
Read More
0 Shares