እባካችሁ ለሁሉም አካባቢ 4G አገልግሎት ተጠቃሚ አድርጉ።
ኢትዮ ቴሌኮም የገጠር አካባቢዎችን እየረሳቸው ይመስለኛል። አብዛኞቹ አካባቢዎች 2G በስርዓት የማይሰራበት ነው። ግን 5G ደርሰናል እ!
@ethiotelecom
@telebirr
0 Answers 0 Shares