tele Badges

- telebirr serviceከቴሌብር ሂሳብዎ ወደ ሌላ ደንበኛ ገንዘብ በቅናሽ ያስተላልፉ! ከቴሌብር ሂሳብዎ ወደ ሌላ ደንበኛ ገንዘብ የመላኪያ ክፍያ ላይ እስከ 80% ቅናሽ ያደረግን ሲሆን እስከ 5 ሺህ ብር 0.1% እንዲሁም ከ5 ሺህ በላይ ለመላክ 5 ብር ብቻ የተደረገ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን! የቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ ወይም *127# ይደውሉ! ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Read More
- Asham tele is a promotion app made to benefit telebirr users indirectly through your airtime recharge. You can increase points by buying mobile card and recharge it on your simcard.
The more points you get the more you can redeem voice and internet packages and the more electronic devices you can buy from Ethiotelecom shop centers. - How can i unsubscribe CRBT via USSD ?1 Answers 0 Shares
- በቴሌገበያ ይሸምቱ! ልብዎ ያሻውን ኦሪጂናል ዘመናዊ የስልክ ቀፎዎችን፣ የዳታ ዶንግሎችን፣ የዋይፋይ ሞደሞችን እና ሌሎች አክሰሰሪዎችን ባሉበት ሆነው በቴሌገበያ https://telegebeya.ethiotelecom.et/ ይዘዙ፤ በቴሌብር ይክፈሉ፤ አዲስ አበባ ከሆኑ የሸመቱትን እቃ ካሉበት እናደርሳለን፡፡0 Answers 0 Shares
- እባካችሁ ለሁሉም አካባቢ 4G አገልግሎት ተጠቃሚ አድርጉ።
ኢትዮ ቴሌኮም የገጠር አካባቢዎችን እየረሳቸው ይመስለኛል። አብዛኞቹ አካባቢዎች 2G በስርዓት የማይሰራበት ነው። ግን 5G ደርሰናል እ!
@ethiotelecom
@telebirr0 Answers 0 Shares
More Stories
© 2025 teleforum