telebirr service ከቴሌብር ሂሳብዎ ወደ ሌላ ደንበኛ ገንዘብ በቅናሽ ያስተላልፉ!
ከቴሌብር ሂሳብዎ ወደ ሌላ ደንበኛ ገንዘብ የመላኪያ ክፍያ ላይ እስከ 80% ቅናሽ ያደረግን ሲሆን እስከ 5 ሺህ ብር 0.1% እንዲሁም ከ5 ሺህ በላይ ለመላክ 5 ብር ብቻ የተደረገ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን!
የቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ ወይም *127# ይደውሉ!
ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Read More