ከቴሌብር ሂሳብዎ ወደ ሌላ ደንበኛ ገንዘብ በቅናሽ ያስተላልፉ!

ከቴሌብር ሂሳብዎ ወደ ሌላ ደንበኛ ገንዘብ የመላኪያ ክፍያ ላይ እስከ 80% ቅናሽ ያደረግን ሲሆን እስከ 5 ሺህ ብር 0.1% እንዲሁም ከ5 ሺህ በላይ ለመላክ 5 ብር ብቻ የተደረገ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን!

የቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ ወይም *127# ይደውሉ!  

ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia