https://t.me/ethio_telecom/6000
https://t.me/ethio_telecom/6000
T.ME
Ethio telecom
የትንሳኤ ሻሞ እድለኛ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላችሁ! ለትንሳኤ በዓል ማድመቂያ በቴሌብር ሱፐርአፕ 10 ሚሊዮን ብር በሻሞ ለ9,985 እድለኛ ደንበኞቻችን ሸልመናል። ግብዣችንን አክብራችሁ ለተሳተፋችሁ ደንበኞቻችን በሙሉ እናመሰግናለን! የአሸናፊዎችን ዝርዝር በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡ አሸናፊ ቤተሰቦቻችን #ስክሪን_ሾት እያጋራችሁን አብሮነታችንን እናጠናክር! በቀጣይም በሌላ ተመሳሳይ አሳታፊ ፕሮግራም እንገናኛለን! መልካም የትንሳኤ በዓል! #telebirrEngage #Ethiotelecom #telebirr
1 Answers 0 Shares