tele Badges


- https://t.me/ethio_telecom/6335T.MEEthio telecomኩባንያችን በ2016 በጀት ዓመት የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎትን ተደራሽና አካታች በማድረግ የማህበረሰባችን ቁልፍ ችግሮች የሚፈቱ እንዲሁም የሀገራችንን ዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ የሚያፋጥኑ በርካታ ተግባራት በማከናወን ስኬቶችን ተጎናጽፏል፡፡ በበጀት ዓመቱ የቴሌብር ደንበኞቻችንን ብዛት 47.55 ሚሊዮን በማድረስ የእቅዳችንን 107.8% ያሳካን ሲሆን ኩባንያችን ከዳሸን ባንክ እና ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በመተባበር እያቀረበ በሚገኘው የማይክሮ ብድር፣ የማይክሮ ቁጠባ እና ኦቨር ድራፍት አገልግሎቶች ለ2.9 ሚሊየን ደንበኞች 9.35 ቢሊዮን ብር የብድር አገልግሎት አቅርቧል፡፡ በተጨማሪም በቴሌብር አማካይነት 1.3 ሚሊየን ደንበኞች 9.72 ቢሊዮን ብር መቆጠብ የቻሉ ሲሆን አገልግሎቱ ከጀመረበት ከነሐሴ 2014 ዓ.ም ጀምሮ 5.3 ሚሊየን ደንበኞች 12.88 ቢሊዮን ብር የብድር አገልግሎት እንዲሁም 2.1 ሚሊየን ደንበኞች ደግሞ 13.35 ቢሊዮን ብር መቆጠብ ችለዋል፡፡ በቴሌብር የገንዘብ ዝውውርን ዲጂታላይዝ በማድረግ በበጀት አመቱ 1.81 ትሪሊዮን የኤሌክትሮኒክ ገንዘብ የተዘዋወረ ሲሆን አገልግሎቱ ከተጀመረ ጀምሮ በኢኮኖሚው ውስጥ 2.55 ትሪሊየን የኤሌክትሮኒክ ገንዘብ ማንቀሳቀስ ተችሏል፡፡ ውድ የኩባንያችን ቤተሰቦች፣ ክቡራን ደንበኞቻችን እና የሥራ አጋሮቻችን በቴሌብር የስኬት ጉዞ አብሮነታችሁ ስላልተለየን ከልብ እናመሰግናለን! ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/3VWyKnZ ይጠቀሙ፡፡ #ዲጂታል_ኢትዮጵያን_እውን_በማድረግ_ላይ_እውን_በማድረግ_ላይ #telebirr #Ethiotelecom #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #ECA #HOPR #HoF
- What kind of new product and service you wish to see at Ethio telecom? Share me your thoughts.What kind of new product and service you wish to see at Ethio telecom? Share me your thoughts.
-
-
- የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) በአካል ቀርበው በነጻ ይመዝገቡ!በሀገር አቀፍ ደረጃ በበርካታ የአገልግሎት ማዕከሎቻችን እየተካሄደ የሚገኘውን የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) በአካል ቀርበው በነጻ ይመዝገቡ! በአቅራቢያዎ የሚገኘውን የምዝገባ ማዕከላችንን ለማወቅ ቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ https://www.ethiotelecom.et ይጎብኙ! #DigitalID #Fayda #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Read More
0 Answers 0 Shares - https://t.me/ethio_telecom/6000T.MEEthio telecomየትንሳኤ ሻሞ እድለኛ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላችሁ! ለትንሳኤ በዓል ማድመቂያ በቴሌብር ሱፐርአፕ 10 ሚሊዮን ብር በሻሞ ለ9,985 እድለኛ ደንበኞቻችን ሸልመናል። ግብዣችንን አክብራችሁ ለተሳተፋችሁ ደንበኞቻችን በሙሉ እናመሰግናለን! የአሸናፊዎችን ዝርዝር በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡ አሸናፊ ቤተሰቦቻችን #ስክሪን_ሾት እያጋራችሁን አብሮነታችንን እናጠናክር! በቀጣይም በሌላ ተመሳሳይ አሳታፊ ፕሮግራም እንገናኛለን! መልካም የትንሳኤ በዓል! #telebirrEngage #Ethiotelecom #telebirr1 Answers 0 Shares
- Astatikie Alamirew Contrbuite 2 photos & is raised in discussion about how do you get Ethio telecom half year performance?0 Answers 0 Shares
- Customer Experience is Everything!Customer Experience is Everything!Happy Customer Experience (CX) Day!This year's theme: “Good CX delivers better outcomes for customers, employees, and organizations.” Ø Share the Best Customer Experiences you’ve had Ø Tune into CX Day webinars at cxpaglobal.org/cxday using the below links....
Read More
- What if we introduce such kind of offers via #telebirr
https://techweez.com/2023/09/15/m-pesa-go-for-teens/What if we introduce such kind of offers via #telebirr https://techweez.com/2023/09/15/m-pesa-go-for-teens/TECHWEEZ.COMM-PESA GO: M-Pesa For Your ChildSafaricom has reintroudced M-Pesa Go. This is a product designed to be used by under 18s. As such some services are disabled. - #telegebeya https://t.me/ethio_telecom/4909T.MEEthio telecomበቴሌገበያ ይሸምቱ! ልብዎ ያሻውን ኦሪጂናል ዘመናዊ የስልክ ቀፎዎችን፣ የዳታ ዶንግሎችን፣ የዋይፋይ ሞደሞችን እና ሌሎች አክሰሰሪዎችን ባሉበት ሆነው በቴሌገበያ https://telegebeya.ethiotelecom.et/ ይዘዙ፤ በቴሌብር ይክፈሉ፤ አዲስ አበባ ከሆኑ የሸመቱትን እቃ ካሉበት እናደርሳለን፡፡
More Stories
© 2025 teleforum