የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) በአካል ቀርበው በነጻ ይመዝገቡ!
በሀገር አቀፍ ደረጃ በበርካታ የአገልግሎት ማዕከሎቻችን እየተካሄደ የሚገኘውን የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) በአካል ቀርበው በነጻ ይመዝገቡ! በአቅራቢያዎ የሚገኘውን የምዝገባ ማዕከላችንን ለማወቅ ቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ https://www.ethiotelecom.et ይጎብኙ! #DigitalID #Fayda #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Read More

Like
1
6 Answers 2 Shares