ቢፕ ኮል (ሚስድ ኮል) በመላክ ግንኙነትዎን ያስቀጥሉ !
የሞባይል ስልክዎ የአየር ሰዓት በማይኖረው ጊዜ ወደሚፈልጉት ወዳጅ ዘመድ “ቢፕ ኮል” (ሚስድ ኮል) በመላክ ግንኙነትዎን ያስቀጥሉ ! አገልግሎቱን በክፍያ ምክንያት ወጪ ጥሪ ማድረግ የማይችሉ የድህረ ክፍያ ደንበኞችም መጠቀም የሚችሉ ሲሆን ለሀገር ውስጥ ጥሪዎች ብቻ የሚያገለግል ነው፡፡ #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #RealizingDigitalEthiopia

Read More

Like
Love
2
0 Answers 2 Shares