ልጆችዎ ክህሎታቸውን የሚያዳብሩበት የክረምት ካምፖች ትኬት በቴሌብር!
ልጆችዎ በተለያዩ ዓይነት አስተማሪና አዝናኝ ጨዎታዎች የክረምት የእረፍት ጊዜያቸውን የሚያሳልፉባቸው የኮች ካርሎስ ፣ የቦለርስ ፣ የ ዋን ፕላኔት እና አስቴላ አዙራ የክረምት ካምፖች የምዝገባ ትኬት በቴሌብር ይቁረጡ! መተግበሪያዎቹን ቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ላይ ያገኟቸዋል፡፡ ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ ! ለማንኛውም ጥያቄ፣ አስተያየት ወይም ቅሬታዎ በ https://t.me/EthiotelecomChatBot ያግኙን! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Read More

0 Answers 0 Shares