ቴሌብር ሱፐርአፕን በመጠቀም የቨርቹዋል ቪዛ ካርድ ቁጥርዎን በነጻ ያግኙ!
ቴሌብር ሱፐርአፕን በመጠቀም የቨርቹዋል ቪዛ ካርድ ቁጥርዎን በነጻ ያግኙ! 🌍 ከቪዛ እና አቢሲንያ ባንክ ጋር በአጋርነት ይፋ ባደረግነው ቪዛ ዳይሬክት አገልግሎት ከ190 በላይ አገራት ገንዘብ ወደ ሀገርቤት በምቾት፣ በቅልጥፍና እና በቅናሽ ይቀበሉ! 🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕዎን http://onelink.to/fpgu4m ያዘምኑ! ለተጨማሪ youtu.be/OJ51IPd6Ukc ይመልከቱ። ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #VISA #BOA #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Read More

Love
Yay
2
0 Answers 2 Shares