17% ተጨማሪ ስጦታ 🌼 ፍካት ከመስከረም፣ በረከት ከቴሌብር ሐዋላ!17% ተጨማሪ ስጦታ ከበርካታ የዕድል ሽልማቶች ጋር!!
ከባሕር ማዶ በቴሌብር ሬሚትና በአጋሮቻችን በኩል ዓለም አቀፍ ሐዋላ የተላከልዎን ገንዘብ በቴሌብር ሲቀበሉ 17% የገንዘብ ስጦታ እንዲሁም:-
💁♂️ 5 ሺህ ብር እና ከዛ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!
✈️ የውጭ ሀገር ደርሶ መልስ የበረራ ትኬት - እያንዳንዳቸው 480,000 ብር 🏞 ኩሪፍቱ ወተር ፓርክ ቤተሰብ ፓኬጅ - እያንዳንዳቸው 44,000 ብር🐏 የበግ ስጦታዎች - እያንዳንዳቸው 20,000 ብር...
የሚቀበሉት የገንዘብ መጠን ሲጨምር የጨዋታ ዕድልዎም ይጨምራል!
🗓 እስከ...
Read More