ቴሌብር ሐዋላ በሽልማት ያንበሸብሻል!!
🌟 ቴሌብር ሐዋላ በሽልማት ያንበሸብሻል!! መጪውን የገና በዓል አስመልክቶ ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ 10% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ 💁‍♂️ በተጨማሪም 6ሺህ ብር እና ከዛ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ! 🛋 የቤት ዕቃዎች - 15 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 100,000 ብር 🐏 የበግ ስጦታዎች - 20 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 15,000 ብር🛒 የበዓል አስቤዛ - 50 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 10,000 ብር💰 የኪስ ገንዘብ - 300 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 5,000 ብር🎁 እንዲሁም በርካታ የሞባይል ዳታ ጥቅሎች የሚቀበሉት...

Read More

0 Answers 0 Shares