ታማሚን አስቀምጦ ጥሬ ገንዘብ ፍለጋ መንከራተት ቀረ!!
ታማሚን አስቀምጦ ጥሬ ገንዘብ ፍለጋ መንከራተት ቀረ!!  ✅ በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና ገንዘብ ተቀማጭ፣ የካርድ፣ የላብራቶሪ፣ የአልጋ እና ሌሎች ክፍያዎችን በቀላሉ በቴሌብር መክፈል ተችሏል፡፡ 💡 ከእርስዎ የሚጠበቀው በስልክዎ የሚደርስዎት የክፍያ መጠይቅ በመመልከት የይለፍ ቃል በማስገባት (Pin) ማረጋገጫ መስጠት ብቻ ነው! 👉 እስካሁን ቴሌብር ካልተመዘገቡ መተግበሪያውን https://onelink.to/uecbbr በመጫን ወይም በ *127# ዛሬውኑ ይመዝገቡ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp...

Read More

0 Answers 0 Shares