የ *810# ታማኝ ደንበኛ ማን ነው 🙋‍♂️
የ *810# ታማኝ ደንበኛ ማን ነው 🙋‍♂️ ✅ ወደ *810# በመደወል የአየር ሰዓትና የጥቅል ክሬዲት አገልግሎታችንን በመጠቀም የቴሌኮም ግንኙነትዎን ይቀጥሉ! 👉 ብድር ወስደው ያለብዎትን ክፍያ ሳይፈጽሙ ሌላ የክሬዲት አገልግሎት መጠቀም ቢያስፈልግዎ አንድ ተጨማሪ ዕድል ያገኛሉ፡፡ ቀጣይ ከሚሞሉት የአየር ሰዓት ላይ 15% የአገልግሎት ክፍያ ይፈጽማሉ! #StayConnected#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Read More

Yay
1
0 Answers 0 Shares