🎉🏃‍♂️🏃‍♀️የታላቁ ሩጫ ምዝገባና ቲሸርት ሽያጭ በቴሌብር ተጀመረ! 
🎉🏃‍♂️🏃‍♀️የታላቁ ሩጫ ምዝገባና ቲሸርት ሽያጭ በቴሌብር ተጀመረ!  በጉጉት የምንጠበቀውና አብረን በጋራ የምንደምቅበት ታላቁ_ሩጫ_በኢትዮጵያ ለ25ኛ ጊዜ ኅዳር 14 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል። 👉 ተሳታፊ የሚያደርግዎትን ቲሸርት በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ካሉበት ሆነው በቀላሉ ይግዙ፤ በመረጡት ቦታ ቲሸርትዎን ይረከቡ። 25ኛ ዓመቱን በማስመልከት እያንዳንዱ 25ኛ ተመዝጋቢ ቲሸርቱን በነፃ ያገኛል፤ በተጨማሪም በዕድል ጨዋታ ነፃ ቲሸርቶች ይበረከታሉ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!...

Read More

0 Answers 0 Shares