በአዋሽ ባንክ ኤ.ቲ.ኤም ማሽኖች ከቴሌብር ገንዘብ ማውጣት ተጀመረ!
በአዋሽ ባንክ ኤ.ቲ.ኤም ማሽኖች ከቴሌብር ገንዘብ ማውጣት ተጀመረ! ድንገት ባዶ ኪስዎን ወጥተው ጥሬ ገንዘብ ቢያስፈልግዎ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ተጠቅመው አቅራቢያዎ ከሚገኝ የአቢሲኒያ ባንክ በተጨማሪ ከአዋሽ ባንክ ኤ.ቲ.ኤም (ATM) ማሽኖች ገንዘብ በቀላሉ ማውጣት ይችላሉ።  ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #AwashBank#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Read More

0 Answers 0 Shares