ዳታ ጥቅልን በተመለከተ
ያልተገደበ ገዝቸ ተመችቶኝ ነበር ነገር ግን ማታ ና ጠዋት የማይሰራ ቀን ምሳ ሰአት እረፍት ስሆን የምጠቀምበት የተገደበ ዳታ ጥቅል አገልግሎት ቢጀመር ምን ይመስላችኋል ? እስኪ እንወያይበት

Read More

Love
1
3 Answers 0 Shares