ያልተገደበ ገዝቸ ተመችቶኝ ነበር ነገር ግን ማታ ና ጠዋት የማይሰራ ቀን ምሳ ሰአት እረፍት ስሆን የምጠቀምበት የተገደበ ዳታ ጥቅል አገልግሎት ቢጀመር ምን ይመስላችኋል ?

እስኪ እንወያይበት