National ID በቴሌብር
Nationa ID Registration system በtelebirr መቅረቡ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን ደግሞ Register ለማረግ በምንገባበት ሰዐት የፋይዳ Unique Number አስገቡ ይላል  ፋይዳ ምንድነው ? ለምን Unique Number ለማግኘት ወደ ሌላ Website እንሄዳለን ? እዚዉ Telebirr lay everything available መሆን መቻል አለብት ።

Read More

Like
Yay
Wow
4
5 Answers 0 Shares