Nationa ID Registration system በtelebirr መቅረቡ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን ደግሞ Register ለማረግ በምንገባበት ሰዐት የፋይዳ Unique Number አስገቡ ይላል 

ፋይዳ ምንድነው ?

ለምን Unique Number ለማግኘት ወደ ሌላ Website እንሄዳለን ?

እዚዉ Telebirr lay everything available መሆን መቻል አለብት ።