ለሴት ደንበኞቻችን ለሴት ደንበኞቻችን ከ15 አይነት በላይ የሞባይል ስልኮችን በረጅም ጊዜ ክፍያ፤ ከነፃ ጥቅል ስጦታዎች ጋር በሽያጭ ማዕከሎቻችን ማቅረባችንን በደስታ እንገልጻለን!👜 በወር ከ𝟐𝟒𝟔 ብር ጀምሮ በ6 ወራት ክፍያ ወይም👜 በወር ከ𝟒𝟐𝟐 ብር ጀምሮ በ1 ዓመት ክፍያየሴቶችን የዲጂታል ተጠቃሚነት እና ተሳትፎ እናግዛለን!ለሽያጭ ያቀርብናቸውን ስልኮች ዝርዝር መረጃ እንዲሁም ደንብና መመሪያዎችን ለመመልከት https://bit.ly/3EgvwCH ይጎብኙ
#telebirr #telegebeya
Read More