@telebirr በቴሌብር ሃዋላ ከውጭ ሃገር ገንዘብ ሲቀበሉ የሚያገኙት ስጦታ ወደ 10% አደገ!

ውጭ ሃገር ከሚኖር ወዳጅ ዘመድ በዓለም አቀፍ ሃዋላ አጋሮቻችን በኩል ወደ ቴሌብር ገንዘብ ሲላክልዎ በሚቀበሉት ገንዘብ 10% ተጨማሪ ስጦታ ይምበሽበሹ!

ለተጨማሪ መረጃ እና የሃዋላ አጋሮቻችንን እና የሃገራት ዝርዝር ለመመልከት https://bit.ly/447sgFX
3 Answers 0 Shares