Search Results
See All Results
Sign up
Login
Score:
Top Discussions
Discussion Topics
Hamdi Abdela
shared
Tesfaye Tegegne
's Contribution
post
2023-08-08 15:58:36
Tesfaye Tegegne
added /Suggested New Idea
2023-08-07 16:54:58
Telebirr
ጤና ይስጥልኝ! መብራት በካርድ ሲሞላ በቴሌብር መደረጉ ጥሩ ሆኖ ሳለ ነገር ግን ግንዛቤው የሌላቸው (ቴሌብር ምን እንደሆነ እንኳን የማያውቁ) ሰዎች በጣም ሲጉላሉ በበቦታው ስለነበርኩ ለማስተዋል ችያለሁ። እንዲህ አይነት ነገሮች ተግባራዊ ከመደረጋቸው በፊት ሰፊ የግንዛቤ ስራ መሰራት ያለበት ይመስለኛል። አመሰግናለሁ!
Read More
3 Answers
0 Shares