ጤና ይስጥልኝ!

መብራት በካርድ ሲሞላ በቴሌብር መደረጉ ጥሩ ሆኖ ሳለ ነገር ግን ግንዛቤው የሌላቸው (ቴሌብር ምን እንደሆነ እንኳን የማያውቁ) ሰዎች በጣም ሲጉላሉ በበቦታው ስለነበርኩ ለማስተዋል ችያለሁ። እንዲህ አይነት ነገሮች ተግባራዊ ከመደረጋቸው በፊት ሰፊ የግንዛቤ ስራ መሰራት ያለበት ይመስለኛል።

አመሰግናለሁ!