tele Badges

-
- 22🎉🏆 ቴሌፎረም የጥያቄና መልስ ውድድር!! 2ኛ ዙር ጥያቄ!🎉🏆 ቴሌፎረም የጥያቄና መልስ ውድድር!! 2ኛ ዙር ጥያቄ! ❓ ኢትዮ ቴሌኮም በብዙ የአገራችን ከተሞች እያስተዋወቀው የሚገኘው እጅግ ፈጣን የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት ምን ተብሎ ይጠራል? ✍️ መልስዎን ቴሌፎረም https://teleforum.ethiotelecom.et ላይ ብቻ ያስቀምጡ! ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይመልሱ፤ ይሸለሙ!! ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው! #teleForum #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Read More
2 Answers 0 Shares - Ahmed Worku Contributed an idea & is looking for answer about : የበጀት አመቱን አስመልክቶ የተጫወትኩት ነበር ግን ስልኩ እስከ አሁን ድረስ ሊሠጡኝ አልቻሉም ደዉየ ባመለክት ምንም መፍትሄ ሊሠጡኝ አልቻሉም ምን ባደርግ ይሻላል ??
-
-
-
-
- Tele gebeyaTele gebeyatelegebeyaበቴሌገበያ ባሉበት ይሸምቱ! በቴሌገበያ https://telegebeya.ethiotelecom.et/ ዘመናዊ የስልክ ቀፎዎችን ፣ የ4ጂ ዳታ ዶንግሎችን፣ የዋይፋይ ሞደሞችን እና ሌሎች አክሰሰሪዎችን ባሉበት ሆነው በማዘዝ በቴሌብር ይክፈሉ፤ ያዘዙትን እቃ በፍጥነት እናደርሳለን።
Read More
- 11ቴሌፎረም የጥያቄና መልስ ውድድር!!🎉🏆 ቴሌፎረም የጥያቄና መልስ ውድድር!! የመጀመሪያ ዙር ጥያቄ! ❔የኢትዮ ቴሌኮም ዝቅተኛው የሞባይል ጥቅል መሸጫ ዋጋ ስንት ነው ✍ መልስዎን ቴሌፎረም https://teleforum.ethiotelecom.et ላይ ብቻ ያስቀምጡ! ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይመልሱ፤ ይሸለሙ!! ℹ ሁለተኛው ዙር ነገ በተመሳሳይ ሰዓት ይቀጥላል! ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው! #teleForum#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Read More
0 Answers 0 Shares -
More Stories
© 2025 teleforum