tele Badges


  • ካርድ ወደቴሌብር ሎድ ማድረግ ቢቻል።
    ካርድ ወደቴሌብር ሎድ ማድረግ ቢቻል። 🤔
    Like
    Love
    Haha
    Wow
    6
    4 Answers 0 Shares
  • Like
    2
    3 Answers 0 Shares
  • #ቴሌብር ወደ ዘመን ባንክ ገንዘብ ለማስተላለፍ
    #telebirr
    ከ #ቴሌብር ወደ ዘመን ባንክ ገንዘብ ለማስተላለፍ 👇 #telebirr
    Like
    Yay
    5
    5 Answers 0 Shares
  • #telebirr Lucky Draw አንድ ነገር የደረሰው ሰው አለ?? እስቲ እጅ አውጡ
    በ #telebirr Lucky Draw አንድ ነገር የደረሰው ሰው አለ?? እስቲ እጅ አውጡ 🙋‍♂️🙋‍♀️
    Like
    Yay
    Love
    Haha
    Wow
    Angry
    Sad
    50
    77 Answers 12 Shares
  • An amazing and exciting progress. Keep working hard . . . #telebirr #Ethiotelecom
    An amazing and exciting progress. Keep working hard . . . 💪 #telebirr #Ethiotelecom
    Like
    Yay
    Love
    Haha
    15
    25 Answers 7 Shares
  • #ለጥንቃቄ_ይነበብ #እንዳትሸወዱ

    ዛሬ ጠዋት አንድ የቅርብ ወዳጄ Solomon Girmay
    የእጅ ስልክ ላይ ተደወለ። (የደዋዩ ቁጥር +251970843947)

    ደዋዩ ረጋ ባለና በትህትና በተሞላ መንፈስ ከሰላምታ በኋላ የሚደውለው 'ከኢትዮቴሌ' መሆኑን ገልፆ ይህን ቀጠለ . . .

    ደዋይ:- "በዚህ ስልክ ቁጥር ቴሌብር ይጠቀማሉ?"

    ባለስልክ:- "አዎ እጠቀማለው።"

    ደዋይ:- "በጣም ጥሩ። የቴሌብር አካውንቶ በኛ ሲስተም ላይ ፌል እያደረገ መሆኑን ያሳያል ይህን ለማስተካከል ነው የደወልኩሎት የሚስጥር ቁጥሮን ይንገሩኝ። . . ."

    ባለስልክ:- "ደሞ በዚህ መጣችሁ! . . . "

    ደዋይ:- "እባክዎ ደንበኛችን አይናደዱ እርሶን ለመርዳት ነው የደወል . . ."

    አልጨረሰውም ያልኳችሁ ወዳጄ ስልኩን ዘግቶ ሪፖርት በማድረግ ሃላፊነቱን ተወጥቶ ጉዳዩን አጫወተኝ።

    #እናም . . . አጭበርባሪዎች መንገድና ስልት እየቀያየሩ ለማታለል ይሞክራሉ። "ህጋዊ" መስሎ ለመታየትም የማይሉት ነገር የለም። ተጠንቀቁ!

    #ኢትዮቴሌ በምንም አይነት መልኩ የቴሌብር ደንበኞቹን "የሚስጥር ቁጥራችሁን ንገሩኝ" #አይልም

    አጭበርባሪው የደወለበት ስልክ ቁጥር ከላይ ያስቀመጥኩት ነው። Truecaller ን የመሳሰሉ "Reverse phone number lookup" search engine ላይ ብፈልገውም ላገኘው አልቻልኩም። ነገር ግን የስልኩን ባለቤት ማወቅ ለኢትዮቴሌ እጅግ ቀላሉ ነገር ነውና በፍጥነት እርምጃ ሊወስድበት ይገባል።

    #በተጨማሪም የኢትዮቴሌ ሪፖርት የመቀበል መንገድ በፍጥነት ሊስተካከል ይገባል። ምክንያቱም አንዱጋር ሲደወል ወይም SMS ሲላክ ወደሌላኛው ይመራል ሌላኛው ሌላኛውን Suggest ያደርጋል። ይህ ደሞ ደንበኛውን ያሰለቻል። Fraud የሆኑ ነገሮችን ሪፖርት የማድረግ ባህልን ያቀጭጫል።

    ደረጀ ነኝ

    #ሰናይ_ጊዜ
    #ለጥንቃቄ_ይነበብ #እንዳትሸወዱ‼️ ዛሬ ጠዋት አንድ የቅርብ ወዳጄ [984863639] የእጅ ስልክ ላይ ተደወለ። (የደዋዩ ቁጥር 👉 +251970843947) ደዋዩ ረጋ ባለና በትህትና በተሞላ መንፈስ ከሰላምታ በኋላ የሚደውለው 'ከኢትዮቴሌ' መሆኑን ገልፆ ይህን ቀጠለ . . . ደዋይ:- "በዚህ ስልክ ቁጥር ቴሌብር ይጠቀማሉ?" ባለስልክ:- "አዎ እጠቀማለው።" ደዋይ:- "በጣም ጥሩ። የቴሌብር አካውንቶ በኛ ሲስተም ላይ ፌል እያደረገ መሆኑን ያሳያል ይህን ለማስተካከል ነው የደወልኩሎት የሚስጥር ቁጥሮን ይንገሩኝ። . . ." ባለስልክ:- "ደሞ በዚህ መጣችሁ! . . . " ደዋይ:- "እባክዎ ደንበኛችን አይናደዱ እርሶን ለመርዳት ነው የደወል . . ." አልጨረሰውም ያልኳችሁ ወዳጄ ስልኩን ዘግቶ ሪፖርት በማድረግ ሃላፊነቱን ተወጥቶ ጉዳዩን አጫወተኝ። #እናም . . . አጭበርባሪዎች መንገድና ስልት እየቀያየሩ ለማታለል ይሞክራሉ። "ህጋዊ" መስሎ ለመታየትም የማይሉት ነገር የለም። ተጠንቀቁ! #ኢትዮቴሌ በምንም አይነት መልኩ የቴሌብር ደንበኞቹን "የሚስጥር ቁጥራችሁን ንገሩኝ" #አይልም‼️ አጭበርባሪው የደወለበት ስልክ ቁጥር ከላይ ያስቀመጥኩት ነው። Truecaller ን የመሳሰሉ "Reverse phone number lookup" search engine ላይ ብፈልገውም ላገኘው አልቻልኩም። ነገር ግን የስልኩን ባለቤት ማወቅ ለኢትዮቴሌ እጅግ ቀላሉ ነገር ነውና በፍጥነት እርምጃ ሊወስድበት ይገባል። #በተጨማሪም የኢትዮቴሌ ሪፖርት የመቀበል መንገድ በፍጥነት ሊስተካከል ይገባል። ምክንያቱም አንዱጋር ሲደወል ወይም SMS ሲላክ ወደሌላኛው ይመራል ሌላኛው ሌላኛውን Suggest ያደርጋል። ይህ ደሞ ደንበኛውን ያሰለቻል። Fraud የሆኑ ነገሮችን ሪፖርት የማድረግ ባህልን ያቀጭጫል። 🤦‍♂️ ደረጀ ነኝ #ሰናይ_ጊዜ 🙏
    Like
    Love
    Yay
    3
    8 Answers 1 Shares
  • እንኳን ደስ አለን
    እንኳን ደስ አለን 🥇🥈
    Like
    Yay
    5
    3 Answers 1 Shares
  • @Ethiotelecom ን በነዚህ አማራጮች ማግኘት ትችላላችሁ

    በአጭር መልዕክት 8994
    በዋትስአፕ፡ https://wa.me/+251994000000
    በቴሌግራም ቦት: https://t.me/EthiotelecomChatBot
    በፌስቡክ: https://www.facebook.com/ethiotelecom?mibextid=LQQJ4d
    በኢ-ሜል : 994@ethionet.et
    እንዲሁም በዌብ ሳይታችን፡ www.ethiotelecom.et ያግኙ።
    @Ethiotelecom ን በነዚህ አማራጮች ማግኘት ትችላላችሁ 👇👇👇 በአጭር መልዕክት 8994 በዋትስአፕ፡ https://wa.me/+251994000000 በቴሌግራም ቦት: https://t.me/EthiotelecomChatBot በፌስቡክ: https://www.facebook.com/ethiotelecom?mibextid=LQQJ4d በኢ-ሜል : 994@ethionet.et እንዲሁም በዌብ ሳይታችን፡ www.ethiotelecom.et ያግኙ።
    Like
    Yay
    6
    8 Answers 1 Shares
  • የቴሌብር ሱፐርአፕ ለእርሶ ምን ያህል ፈጣን ነው? (የፍጥነት ወይም ቶሎ ሎድ (load) የማድረግ ደረጃው ምን ያህል ነው?)
    የቴሌብር ሱፐርአፕ ለእርሶ ምን ያህል ፈጣን ነው? (የፍጥነት ወይም ቶሎ ሎድ (load) የማድረግ ደረጃው ምን ያህል ነው?)
    11
    57.89%
    5
    26.32%
    2
    10.53%
    1
    5.26%
    0
    0.00%
    0
    0.00%
    Yay
    Like
    4
    3 Answers 0 Shares
  • Why is Telebirr Superapp so slow to load? Repeatedly says "Refresh failed".
    Why is Telebirr Superapp so slow to load? Repeatedly says "Refresh failed".
    Like
    Yay
    Angry
    4
    6 Answers 0 Shares
More Stories