#ለጥንቃቄ_ይነበብ #እንዳትሸወዱ

ዛሬ ጠዋት አንድ የቅርብ ወዳጄ Solomon Girmay
የእጅ ስልክ ላይ ተደወለ። (የደዋዩ ቁጥር +251970843947)

ደዋዩ ረጋ ባለና በትህትና በተሞላ መንፈስ ከሰላምታ በኋላ የሚደውለው 'ከኢትዮቴሌ' መሆኑን ገልፆ ይህን ቀጠለ . . .

ደዋይ:- "በዚህ ስልክ ቁጥር ቴሌብር ይጠቀማሉ?"

ባለስልክ:- "አዎ እጠቀማለው።"

ደዋይ:- "በጣም ጥሩ። የቴሌብር አካውንቶ በኛ ሲስተም ላይ ፌል እያደረገ መሆኑን ያሳያል ይህን ለማስተካከል ነው የደወልኩሎት የሚስጥር ቁጥሮን ይንገሩኝ። . . ."

ባለስልክ:- "ደሞ በዚህ መጣችሁ! . . . "

ደዋይ:- "እባክዎ ደንበኛችን አይናደዱ እርሶን ለመርዳት ነው የደወል . . ."

አልጨረሰውም ያልኳችሁ ወዳጄ ስልኩን ዘግቶ ሪፖርት በማድረግ ሃላፊነቱን ተወጥቶ ጉዳዩን አጫወተኝ።

#እናም . . . አጭበርባሪዎች መንገድና ስልት እየቀያየሩ ለማታለል ይሞክራሉ። "ህጋዊ" መስሎ ለመታየትም የማይሉት ነገር የለም። ተጠንቀቁ!

#ኢትዮቴሌ በምንም አይነት መልኩ የቴሌብር ደንበኞቹን "የሚስጥር ቁጥራችሁን ንገሩኝ" #አይልም

አጭበርባሪው የደወለበት ስልክ ቁጥር ከላይ ያስቀመጥኩት ነው። Truecaller ን የመሳሰሉ "Reverse phone number lookup" search engine ላይ ብፈልገውም ላገኘው አልቻልኩም። ነገር ግን የስልኩን ባለቤት ማወቅ ለኢትዮቴሌ እጅግ ቀላሉ ነገር ነውና በፍጥነት እርምጃ ሊወስድበት ይገባል።

#በተጨማሪም የኢትዮቴሌ ሪፖርት የመቀበል መንገድ በፍጥነት ሊስተካከል ይገባል። ምክንያቱም አንዱጋር ሲደወል ወይም SMS ሲላክ ወደሌላኛው ይመራል ሌላኛው ሌላኛውን Suggest ያደርጋል። ይህ ደሞ ደንበኛውን ያሰለቻል። Fraud የሆኑ ነገሮችን ሪፖርት የማድረግ ባህልን ያቀጭጫል።

ደረጀ ነኝ

#ሰናይ_ጊዜ
#ለጥንቃቄ_ይነበብ #እንዳትሸወዱ‼️ ዛሬ ጠዋት አንድ የቅርብ ወዳጄ [984863639] የእጅ ስልክ ላይ ተደወለ። (የደዋዩ ቁጥር 👉 +251970843947) ደዋዩ ረጋ ባለና በትህትና በተሞላ መንፈስ ከሰላምታ በኋላ የሚደውለው 'ከኢትዮቴሌ' መሆኑን ገልፆ ይህን ቀጠለ . . . ደዋይ:- "በዚህ ስልክ ቁጥር ቴሌብር ይጠቀማሉ?" ባለስልክ:- "አዎ እጠቀማለው።" ደዋይ:- "በጣም ጥሩ። የቴሌብር አካውንቶ በኛ ሲስተም ላይ ፌል እያደረገ መሆኑን ያሳያል ይህን ለማስተካከል ነው የደወልኩሎት የሚስጥር ቁጥሮን ይንገሩኝ። . . ." ባለስልክ:- "ደሞ በዚህ መጣችሁ! . . . " ደዋይ:- "እባክዎ ደንበኛችን አይናደዱ እርሶን ለመርዳት ነው የደወል . . ." አልጨረሰውም ያልኳችሁ ወዳጄ ስልኩን ዘግቶ ሪፖርት በማድረግ ሃላፊነቱን ተወጥቶ ጉዳዩን አጫወተኝ። #እናም . . . አጭበርባሪዎች መንገድና ስልት እየቀያየሩ ለማታለል ይሞክራሉ። "ህጋዊ" መስሎ ለመታየትም የማይሉት ነገር የለም። ተጠንቀቁ! #ኢትዮቴሌ በምንም አይነት መልኩ የቴሌብር ደንበኞቹን "የሚስጥር ቁጥራችሁን ንገሩኝ" #አይልም‼️ አጭበርባሪው የደወለበት ስልክ ቁጥር ከላይ ያስቀመጥኩት ነው። Truecaller ን የመሳሰሉ "Reverse phone number lookup" search engine ላይ ብፈልገውም ላገኘው አልቻልኩም። ነገር ግን የስልኩን ባለቤት ማወቅ ለኢትዮቴሌ እጅግ ቀላሉ ነገር ነውና በፍጥነት እርምጃ ሊወስድበት ይገባል። #በተጨማሪም የኢትዮቴሌ ሪፖርት የመቀበል መንገድ በፍጥነት ሊስተካከል ይገባል። ምክንያቱም አንዱጋር ሲደወል ወይም SMS ሲላክ ወደሌላኛው ይመራል ሌላኛው ሌላኛውን Suggest ያደርጋል። ይህ ደሞ ደንበኛውን ያሰለቻል። Fraud የሆኑ ነገሮችን ሪፖርት የማድረግ ባህልን ያቀጭጫል። 🤦‍♂️ ደረጀ ነኝ #ሰናይ_ጊዜ 🙏
Like
Love
Yay
3
8 Answers 1 Shares