tele Badges

- https://teleforum.ethiotelecom.et/posts/2653በህብረ ቀለማት አሸብርቆ፣ ከሁሉም ማዕዘን በአብሮነት አሰባስቦ በአንድነት በሚንቆጠቆጠው የጥምቀት በዓል ተጨማሪ ድምቀት የሆኑትን ልዩ የሞባይል ጥቅሎች እስከ 25% በሚደርስ ቅናሽ አሰናድተን እነሆ በሰፊው ገበታችን አቅርበናል!
የጥምቀት ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት እንዲሁም *999# ለራስዎ እየገዙ ለሚወዷቸውም በስጦታ እያበረከቱ የበዓል መልካም ምኞትዎን ያድርሱ!
መልካም አውደዓመት!
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia - T.MEEthio telecomበቴሌገበያ ይሸምቱ! ልብዎ ያሻውን ኦሪጂናል ዘመናዊ የስልክ ቀፎዎችን፣ የዳታ ዶንግሎችን፣ የዋይፋይ ሞደሞችን እና ሌሎች አክሰሰሪዎችን ባሉበት ሆነው በቴሌገበያ https://telegebeya.ethiotelecom.et/ ይዘዙ፤ በቴሌብር ይክፈሉ፤ አዲስ አበባ ከሆኑ የሸመቱትን እቃ ካሉበት እናደርሳለን፡፡0 Answers 0 Shares
- How do i use my score? to reedem to the package.
How do i use my score? to reedem to the package.
More Stories
© 2025 teleforum