https://teleforum.ethiotelecom.et/posts/894
https://teleforum.ethiotelecom.et/posts/894
ለሴት ደንበኞቻችን
ለሴት ደንበኞቻችን ከ15 አይነት በላይ የሞባይል ስልኮችን በረጅም ጊዜ ክፍያ፤ ከነፃ ጥቅል ስጦታዎች ጋር በሽያጭ ማዕከሎቻችን ማቅረባችንን በደስታ እንገልጻለን!👜 በወር ከ𝟐𝟒𝟔 ብር ጀምሮ በ6 ወራት ክፍያ ወይም👜  በወር ከ𝟒𝟐𝟐 ብር ጀምሮ በ1 ዓመት ክፍያየሴቶችን የዲጂታል ተጠቃሚነት እና ተሳትፎ እናግዛለን!ለሽያጭ ያቀርብናቸውን ስልኮች ዝርዝር መረጃ እንዲሁም ደንብና መመሪያዎችን ለመመልከት https://bit.ly/3EgvwCH  ይጎብኙ #telebirr #telegebeya 

Read More

Yay
2
3 Answers 0 Shares