ከውጭ አገራት የተላከልዎን ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ተጨማሪ 8% የገንዘብ ስጦታ ያግኙ!
🌟 በቴሌብር ሲቀበሉ ተጨማሪ 8% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ!! ከውጭ አገራት የተላከልዎን ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ 🟡  በቴሌብር ሬሚትና በቪዛ የተላከልዎን ሐዋላ በአቢሲኒያ ባንክ ዕለታዊ ተመን🟣  በዌስተር ዩኒየን (Western Union)፣ ኦንአፍሪክ (onafriq) እንዲሁም ቱንስ (Thunes) የተላከልዎን ደግሞ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዕለታዊ የምንዛሬ ተመን 👉 ከተጨማሪ 8% የገንዘብ ስጦታ ጋር ይደርስዎታል። 🗓 እስከ ታህሳስ 22/2017 ዓ.ም  ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia...

Read More

Like
1
1 Answers 0 Shares