telebirr supper app
የቴሌብርን አዘውትሬ እጠቀማለሁ እንደ እውነቱ የበፊቱ መተግበሪያ ተሻሽሎ ከቀረበው ይልቅ ፈጣን ነዉ  አዲሱን መተግበሪያ ሁሉን በአንድ ከማቀፉ ውጪ ብዙ ክፍተቶችን አይቼበታለሁ ለምሳሌ :- automatic refresh አያደርግም አልፎ አልፎ transaction detail አያሳይም 

Read More

3 Answers 0 Shares